Page 1 of 1

ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!

Posted: 22 Jan 2021, 04:56
by Kuasmeda
ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተከበዋል::

እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል: :

Re: ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!

Posted: 22 Jan 2021, 09:27
by Hameddibewoyane
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Kuasmeda wrote:
22 Jan 2021, 04:56
ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተከበዋል::

እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል: :

Re: ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!

Posted: 22 Jan 2021, 09:29
by Meleket
ወዳጃችን Kuasmeda እንግዲህ ይህን ‘ዜና’ ካመጣህ ዘንዳ፡ እስከመጨረሻው የነዚህ ሶስት “ወያ[]ኔዎችን” ጉዳይ ተከታትለህ ውጤቱንም ጀባ በለና እንድናምንህ፤ ካልሆነ ግን . . . . ! :mrgreen:
Kuasmeda wrote:
22 Jan 2021, 04:56
ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!

ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተከበዋል::

እነ ሌ/ጄ ፃድቃን በሰላም እጃችውን እንዲሰጡ ባሉበት ዋሻ ውስጥ በድምጽ ማጉያ የተነገራቸው ሲሆን በተሰጣቸው ሰዓት እጃቸውን ካልሰጡ የመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ እንደሚደመስሳቸው አስታውቋል: :

Re: ሰበር ዜና - ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ: ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ ተከበዋል!

Posted: 22 Jan 2021, 10:51
by pushkin
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen: