Page 1 of 1

Ethio 360 LiVE "ለኢትዮ 360 የደረሰ አዲስ መረጃ" Join us!!

Posted: 21 Jan 2021, 14:11
by Wedi
Ethio 360 LiVE "ለኢትዮ 360 የደረሰ አዲስ መረጃ" Join us!!


Re: Ethio 360 LiVE "ለኢትዮ 360 የደረሰ አዲስ መረጃ" Join us!!

Posted: 21 Jan 2021, 15:55
by Wedi
ተጠቃሎ በኦሮሙማ ቁጥጥር ስር የወደቀው የፌድራል ፍትህ ሚንስቴር እና የፌድራል የፍትህ ተቋማት!!

በኦሮሙማ ቁጥጥር ስር የሆነው
1 የፌድራል የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ 66 በመቶው በኦሮሙማ የተያዘ ነው
2 የፌድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ካውንስል 60 በመቶው በኦሮሙማ የተያዘ ነው
3 የፌድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት 67 በመቶው በኦሮሙማ የተያዘ ነው
4 የፌድራል የከፍትኛ ወንጀል ጉዳዮችን 67 በመቶው በኦሮሙማ የተያዘ ነው