Page 1 of 1

"መንግስት ሓላፊነት የጎደለው የዓድዋ ጉዞ ሊያስቆመው ይገባል" የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 20 Jan 2021, 13:25
by sarcasm
Here's what he wrote on 18 January 2021

ጉዞ ዓድዋ ወቅቱን ያልጠበቀ ነው!!!
*የትግራይ ህዝብ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ረሀብ ውስጥ ይገኛል!
* የትግራይ ህዝብ መብራትና ስልክ ካላገኘ ሁለት ወር እየሆነው ነው!
* የትግራይ ህዝብ ንብረቱ ወድሟል ተዘርፏል!
* የትግራይ ህዝብ ንፁሓን ዜጎች አጥቷል!
* የትግራይ ህዝብ ፀጥታው ሙሉ ለሙሉ አልተረጋጋም!
* ሴቶች ብተደፍረዋል ደፋሪዎች በህግ አልተጠየቁም!
* የትግራይ ህዝብ አብዛኛው ከቀየው ተፈናቅሏል!
* የትግራይ ህዝብ አብዘሓኛው ገጠርና ወረዳዎች የክልሉ ፖሊስ አልተመደበለትም!
* የትግራይ ህዝብ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው የመብራት ኃይል ማሰራጫዎች ወድመዋል!
እነዚህና መሰል መሰረታዊ ጉዳዬች ሳይፈቱ የዓድዋ ጉዞ እናደርጋለን ማለት ትልቅ ስህተት ነው።
የጅብ ችኮላ ቀንድ ይነክሳል!!!
የፌዴራል መንግስት ሓላፊነት የጎደለው የዓድዋ ጉዞ ሊያስቆመው ይገባል።።።።


https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 5844775163


Re: "መንግስት ሓላፊነት የጎደለው የዓድዋ ጉዞ ሊያስቆመው ይገባል" የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 20 Jan 2021, 13:49
by Fiyameta
Junta eden/sarcasm,

When you junta released 13,000 convicted rapists, thieves and cold blooded killers from Tigray's prisons before fleeing to the hills, were you expecting the career criminals to provide humanitarian assistance to the people of Tigray, or to finish off what you junta had started?
:x :x

Re: "መንግስት ሓላፊነት የጎደለው የዓድዋ ጉዞ ሊያስቆመው ይገባል" የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት

Posted: 31 Jan 2021, 18:32
by sarcasm
A looted room at the Adwa General Hospital


https://blogs.msf.org/bloggers/albert/e ... e-die-home