ጉዞ ዓድዋ ወቅቱን ያልጠበቀ ነው!!!
*የትግራይ ህዝብ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ረሀብ ውስጥ ይገኛል!
* የትግራይ ህዝብ መብራትና ስልክ ካላገኘ ሁለት ወር እየሆነው ነው!
* የትግራይ ህዝብ ንብረቱ ወድሟል ተዘርፏል!
* የትግራይ ህዝብ ንፁሓን ዜጎች አጥቷል!
* የትግራይ ህዝብ ፀጥታው ሙሉ ለሙሉ አልተረጋጋም!
* ሴቶች ብተደፍረዋል ደፋሪዎች በህግ አልተጠየቁም!
* የትግራይ ህዝብ አብዛኛው ከቀየው ተፈናቅሏል!
* የትግራይ ህዝብ አብዘሓኛው ገጠርና ወረዳዎች የክልሉ ፖሊስ አልተመደበለትም!
* የትግራይ ህዝብ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው የመብራት ኃይል ማሰራጫዎች ወድመዋል!
እነዚህና መሰል መሰረታዊ ጉዳዬች ሳይፈቱ የዓድዋ ጉዞ እናደርጋለን ማለት ትልቅ ስህተት ነው።
የጅብ ችኮላ ቀንድ ይነክሳል!!!
የፌዴራል መንግስት ሓላፊነት የጎደለው የዓድዋ ጉዞ ሊያስቆመው ይገባል።።።።
https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 5844775163

