Page 1 of 1

የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎች መቀሌን ጥለው ወደ ጫካ የፈረጠጡበትን መንገድ "ጎደና ህድማ" ወይም "ጎዳና ፍርጠጣ" ብሎ ሰይሞታል!! WEEY GUUD!!

Posted: 19 Jan 2021, 08:28
by Wedi
የመቀሌ ጎዳናዎች በአዲስ ስም እየተቀየሩ ነው

የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎች መቀሌን ጥለው ወደ ጫካ የፈረጠጡበትን መንገድ "ጎደና ህድማ" ወይም "ጎዳና ፍርጠጣ" ብሎ ሰይሞታል!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

Re: የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎች መቀሌን ጥለው ወደ ጫካ የፈረጠጡበትን መንገድ "ጎደና ህድማ" ወይም "ጎዳና ፍርጠጣ" ብሎ ሰይሞታል!! WEEY GUUD!!

Posted: 19 Jan 2021, 09:02
by tarik
Wedi wrote:
19 Jan 2021, 08:28
የመቀሌ ጎዳናዎች በአዲስ ስም እየተቀየሩ ነው

የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎች መቀሌን ጥለው ወደ ጫካ የፈረጠጡበትን መንገድ "ጎደና ህድማ" ወይም "ጎዳና ፍርጠጣ" ብሎ ሰይሞታል!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

:lol: :mrgreen:

Re: የመቀሌ ህዝብ ወያኔዎች መቀሌን ጥለው ወደ ጫካ የፈረጠጡበትን መንገድ "ጎደና ህድማ" ወይም "ጎዳና ፍርጠጣ" ብሎ ሰይሞታል!! WEEY GUUD!!

Posted: 19 Jan 2021, 10:17
by Wedi
tarik lol

የመቐለ ህዝብ አይጥመድህ ነው
መቐለ ለምታቁት ከዳዕሮ መድሃኒአለም በማረሚያቤት አድርጎ ወደ ሮማናት የሚወስድ መንገድ #የፍርጠጣ ጎዳና ብለው የመቐለ ነዋሪዎች ሰይመውታል። ይህ ስያሜ ያገኘው ህወሓት ጨርቁና ሲጋራው ሰብስቦ ለሊት 9 ሰአት በዛ መንገድ ስለፈረጠጠ ነው። 🤣

ካብ ዳዕሮ መድሃኒኣለም ብውህንቤት ገይሩ ናብ ሮማናት ዝወስድ መንገዲ #ጎደና ህድማ ተሰይሙ ህወሓት ጨርቃን ሽጋርኣን ኣኪባ ዝሃደመትሉ ስለዝኾነ።🤣