Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የፍርጠጣ ጎዳና!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=245247
Page
1
of
1
የፍርጠጣ ጎዳና!
Posted:
19 Jan 2021, 07:00
by
Ejersa
መቐለ ለምታቁት ከዳዕሮ መድሃኒአለም በማረሚያቤት አድርጎ ወደ ሮማናት የሚወስድ መንገድ የፍርጠጣ ጎዳና ብለው የመቐለ ነዋሪዎች ሰይመውታል። ይህ ስያሜ ያገኘው ህወሓት ጨርቁና ሲጋራው ሰብስቦ ለሊት 9 ሰአት በዛ መንገድ ስለፈረጠጠ ነው።