Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የፍርጠጣ ጎዳና!

Post by Ejersa » 19 Jan 2021, 07:00

መቐለ ለምታቁት ከዳዕሮ መድሃኒአለም በማረሚያቤት አድርጎ ወደ ሮማናት የሚወስድ መንገድ የፍርጠጣ ጎዳና ብለው የመቐለ ነዋሪዎች ሰይመውታል። ይህ ስያሜ ያገኘው ህወሓት ጨርቁና ሲጋራው ሰብስቦ ለሊት 9 ሰአት በዛ መንገድ ስለፈረጠጠ ነው። :lol: :lol: :lol: :lol: