Page 1 of 1

የኢትዮጵያና አሜሪካ ፖለቲካ ሁኔታ ተመሳሳይነት እጅግ ያስገርማል !

Posted: 19 Jan 2021, 03:27
by Horus
ኢትዮጵያ መንግስት ለመያዝ የሚመኙ የባንዳ ልጆችን ለማምበርከክ በጀግንነት ቆመዋል !

አሜሪካኖች በጀርመን ተወላጁ ትራምፕ መሪነት የናዚ ፋሺሽት መንግስት የሚመኙትን የራሷ ባንዳዎች እየታገለቸ ነው።

ጠ/ሚኒስትር አቢይ ፕሬዚዳንት ባይደንን ባስቸኳይ መደወል አለበት :idea: :idea: