Page 1 of 1
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን (ቀጥታ ስርጭት ከጃንሆይ ሜዳ በባለገሩ ቲቪ)
Posted: 19 Jan 2021, 02:03
by Horus
ኧፐፈኒ ማለት መብራት፣ መታየት ማለት ሲሆን የፈጣሪ ለሰዎች መከሰት፣ መብራት ማለት ነው !! እግዚአብሄር የተገለጸላቸው ሕዝቦች ሁሉን ነገር ያያሉ፣ ስሕተትም አይሰሩም፣ ጠላታቸውንም ወዳጃቸውን ይለያሉ ። ክፉ ባንዳና ያገር ጠላትንም ይደመስሳሉ !!!
ተጠምቀ ወፈጸመ ሕገ አምላክ !! አማኙ እጹብ ድንቅ ሕዝበ ዘ ኢትዮጵያ እምነት ስላለው በባህር መሃል ቆመ፣ ባህሩ ስለቆመለት !!!
ኢትዮጵያ ሃገረ አማኝ ዘላለማዊ !!!! ኤቦ ዬቦ ዬኩን አሚን !!!
Re: እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን (ቀጥታ ስርጭት ከጃንሆይ ሜዳ በባለገሩ ቲቪ)
Posted: 19 Jan 2021, 02:45
by Horus
The Land of God፣ ኢትዮጵያ፣ አማኟን አገር የካደ ሁሉ በራሱ ክፋት ተቃጥሎ በርሃብና ቸነፈር ይምበረከካል ፣ ይደመሰሳልም !!! እጹብ ኢትዮጵያ አማኝ ህያው ዘላለማዊ !!
አለምን የፈጠረ ብርሃን የሰጠሀን !!!
Re: እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን (ቀጥታ ስርጭት ከጃንሆይ ሜዳ በባለገሩ ቲቪ)
Posted: 19 Jan 2021, 03:53
by Abe Abraham
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን my dear brother Horus. I wish you health and happiness.
Re: እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን (ቀጥታ ስርጭት ከጃንሆይ ሜዳ በባለገሩ ቲቪ)
Posted: 19 Jan 2021, 04:36
by Horus
Abe Abraham wrote: ↑19 Jan 2021, 03:53
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን my dear brother Horus. I wish you health and happiness.
አቤ አብርሃም አንተንም እንኳን አደረሰህ !! በኔ ልሳን ምንኮም አሰላነህም !! እዝጌር ፈፋ ኮነም ለሰብ ባዮች !! እግዚአብሄር ለሰው ልጆች ተገለጸ !!
Re: እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሰን (ቀጥታ ስርጭት ከጃንሆይ ሜዳ በባለገሩ ቲቪ)
Posted: 19 Jan 2021, 05:44
by Masud