Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት ቤተሰብ ከቀያቸው ተፈናቅለውና ንብረታቸው ተዘርፎ በሱዳን በርሀ በርሀብና በጥም እየተገረፉ ይገኛሉ

Post by sarcasm » 18 Jan 2021, 19:26

ቤተሰቦቻችን ከተወለድንበትና ከመሰረትነው ቀያቸው ተፈናቅለውና ንብረታቸው ተዘርፎ ሱዳን በርሀ ላይ በርሀብና በጥም እየተገረፉ ይገኛሉ። ይህን ግፍ ያስተናገዱት ትግሬ በመሆነቸው ብቻ መሆኑን ስታውቅ ለዛውም አብሮ አደግ በምንላቸው የትግል አጋር ብለን ያመናቸውም ጭምር ለግዝያዊ ጥቅምና ስልጣን ሲባል ክህደት የተፈፀመብን መሆኑን ስገነዘብ ኢትዮጵያዊነት አደጋ ውስጥ መሆኑ በርግጠኝነት እመሰክራለሁ።

እኔ ያለመታከትና ያለፍርሃት 13 አመት ህወሓት አውግዣለሁ በዚህም ሀገሬ እንዳልገባ ተከልክያለሁ። እናቴን ጨምሮ ቤተሰቦቼ ብዙ እንግልት አስተናግደዋል። ግን ውጡ ከቀያችሁ አልተባሉም።

እስር ቤት ይጠራሉ አንድ ስአት ሁለት ሰአት ለሶስት ግዜ እናቴ አስረዋታል ልጅችሽን ዝም ይበል አስጠንቅቂው እንገለዋለን ብለው ማን እንደከሰሰሽ አናውቅም ህጄ ከማለት ውጭ ምንም የከበደ ነገር አልደረሰባትም።

አሁን እናቴ ለዛውም ልጄ ተታግሎ ያመጣው ለውጥ ብላ ተስፋ ስታደርግ ማመን በሚያቅት ለመጀመርያ ግዜ በህይወትዋ ልጅችዋ፣ ወንድሞቻ፣ እህትዋ፣ የልጅዋ ባል፣ የልጅ ልጆችዋ፣ የወንድምዋ ልጆች፣ የእህትዋ ልጆች ከቀያቸው ተፈናቅለውና ንብረታቸው ተዘርፎ በጨለማ ቤትዋን ዘግታ የደም እንባ እያነባች ገና ከ60 በላይ ከነሮችበት ወልቃይት ሓዘንተኛ ሁና ትገኛለች።

እናቴ ስልክ ለመደወል እንኳን እንደ ጓደችዋ ዓብደራፊ ህዳ መደውል አይፈቀድላትም ምክንያቱም ትግሬ ስለሆነች።

ይልቅ የተባረኩ የወልቃይት ሰዎች በቻሉት አቅም በሱዳን ስልክ እንደምንም ድምፅዋን ያሰማኛል።

እኔም ብዙ ማውራት አልችልም ልጆቼን አምጣልኝ ወይ ውሰደኝ እያለች ስለምታለቅስብኝ አሁን አሁን ስልክልቸውን ማንሳት አልፈልግም። ነገ ነገ በማለት የውሸት ተስፋ ለውጡ እንዳይበላሽ ዝም ብየ እባክሽን በማለት ያታለልኩዋትም ሳስበው ያመኛል።

ይባስ ብለው የቀሩ ዘመዶቻችን ትናንት ወድያ ውጡ ብለው አበረዋቸዋል። ይህ በእኔ ቤተሰብ ለዛውም ያለ እረፍት 13 አመት ፍትህ ለወልቃይት ህዝብ ብየ የጮኩኝ። ሌላውማ ይገደላል፣ ሴቶች ይደፈራሉ፣ ይታሰራሉ መናገርና መፃፍ የማይቻል በደል ይፈፀማል።

https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 7314745683

My questions for Melse are:

ቃልስኻ ቤተሰብካ ዘጽንት እንተ ኾይኑ አንታይ ዋጋ ኣለዎ፧

ንወድኻ ዓወት ቃልሰይ ቤተሰብና ኣባዲሙ ዲኻ ኽትብሎ፧



Misraq
Senior Member
Posts: 17654
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት ቤተሰብ ከቀያቸው ተፈናቅለውና ንብረታቸው ተዘርፎ በሱዳን በርሀ በርሀብና በጥም እየተገረፉ ይገኛሉ

Post by Misraq » 18 Jan 2021, 19:29

This ሰፋሪ ዓጋመ tried to play a dumb game. He claim to have supported Abiy and yet he advocated for welqayt and Raya under tigray. He is a little modified junta agame። let his family have a good time in sudan



sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የኣቢይ ደጋፊ Activist ወልቀታይ መለስ ብስራት ቤተሰብ ከቀያቸው ተፈናቅለውና ንብረታቸው ተዘርፎ በሱዳን በርሀ በርሀብና በጥም እየተገረፉ ይገኛሉ

Post by sarcasm » 18 Jan 2021, 20:13

Here, he's celebrating ድል when Amhara regional army controlled Welkait. Little did he know the victory he was celebrating will result in exterminating his entire kinfolks from their land!

He was saying "በሕግ የምንሰራ ሰዎች ነን እኛ፤ ሕግ ያለበት ኣገር ነው ያለኀው።"

ታድያ ምንድነው "ሕግ" ሲከበር ማልቀስ፧!

https://www.facebook.com/10000248356150 ... 836514699/
Please wait, video is loading...

Post Reply