Page 1 of 1
Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 15:33
by temari
Please wait, video is loading...
Re: Election board cancels TPLF and other 54 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 15:44
by Fed_Up
The last nail on the terrorist Tplf group. This is great news to all justice seekers Ethiopians.
Ethiopia survived!!
Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 16:14
by Thomas H
ይሄ ሁሉ ጫጫታ ምንድን ነው? ምርጫ የሚባል ነገር አይኖርም ! ከምርጫው በፊት እምዬ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች!
Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 16:46
by temari
ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት አይኖርም እንዳላችሁት ዓይነት ትንቢት መሆኑ ነው ይሄ?
Thomas H wrote: ↑18 Jan 2021, 16:14
ይሄ ሁሉ ጫጫታ ምንድን ነው? ምርጫ የሚባል ነገር አይኖርም ! ከምርጫው በፊት እምዬ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች!
Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 16:58
by Thomas H
መንግሥት አለ እንዴ? የሱዳን መንግሥት ከሆነ አዎ መንግሥት አለ :: በል እርምህን አውጣ ኢትዮጵያ ላትጠገን ፈርሳለች !
Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107
Posted: 18 Jan 2021, 17:16
by temari
ይሄው እኮ ነው ትልቁ ችግራችሁ ከገሃዱ እውነታ ውጪ ራሳችሁ በምናብ በፈጠራችሁት ዓለም ነው የምትንቀሳቀሱት። አዎ በህወሓት ዓለም፤ ህወሓት ከሌለች ኢትዮጵያ አትኖርም። በኢትዮጵያውያን ዓለም ግን ኢትዮጵያን አደጋ ላይ የሚጥል ይሄ ነው የሚባል ምንም ትልቅ ነገር እስከ አሁን አልተፈጠረም። የሱዳን የድንበር አለመግባባት ብዙ ጦር የሚያማዝዝ አይደለም። እዛ ላይ ብዙ ተስፋ ባታደርጉ መልካም ነው። መንግስት መኖሩን ደግሞ ከበቂ በላይ አሳየ እኮ። ለማንኛውም ከምርጫ በኋላ እንገናኝ።
Thomas H wrote: ↑18 Jan 2021, 16:58
መንግሥት አለ እንዴ? የሱዳን መንግሥት ከሆነ አዎ መንግሥት አለ :: በል እርምህን አውጣ ኢትዮጵያ ላትጠገን ፈርሳለች !