Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by temari » 18 Jan 2021, 15:33

Please wait, video is loading...
Last edited by temari on 18 Jan 2021, 15:49, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23821
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Election board cancels TPLF and other 54 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by Fed_Up » 18 Jan 2021, 15:44

The last nail on the terrorist Tplf group. This is great news to all justice seekers Ethiopians.

Ethiopia survived!!

Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by Thomas H » 18 Jan 2021, 16:14

ይሄ ሁሉ ጫጫታ ምንድን ነው? ምርጫ የሚባል ነገር አይኖርም ! ከምርጫው በፊት እምዬ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች!

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by temari » 18 Jan 2021, 16:46

ከመስከረም 30 በኋላ መንግስት አይኖርም እንዳላችሁት ዓይነት ትንቢት መሆኑ ነው ይሄ? :lol:
Thomas H wrote:
18 Jan 2021, 16:14
ይሄ ሁሉ ጫጫታ ምንድን ነው? ምርጫ የሚባል ነገር አይኖርም ! ከምርጫው በፊት እምዬ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች!

Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by Thomas H » 18 Jan 2021, 16:58

መንግሥት አለ እንዴ? የሱዳን መንግሥት ከሆነ አዎ መንግሥት አለ :: በል እርምህን አውጣ ኢትዮጵያ ላትጠገን ፈርሳለች !

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Election board cancels TPLF, fake ቅንጅት and other 53 parties. Now 52 Parties left out of 107

Post by temari » 18 Jan 2021, 17:16

ይሄው እኮ ነው ትልቁ ችግራችሁ ከገሃዱ እውነታ ውጪ ራሳችሁ በምናብ በፈጠራችሁት ዓለም ነው የምትንቀሳቀሱት። አዎ በህወሓት ዓለም፤ ህወሓት ከሌለች ኢትዮጵያ አትኖርም። በኢትዮጵያውያን ዓለም ግን ኢትዮጵያን አደጋ ላይ የሚጥል ይሄ ነው የሚባል ምንም ትልቅ ነገር እስከ አሁን አልተፈጠረም። የሱዳን የድንበር አለመግባባት ብዙ ጦር የሚያማዝዝ አይደለም። እዛ ላይ ብዙ ተስፋ ባታደርጉ መልካም ነው። መንግስት መኖሩን ደግሞ ከበቂ በላይ አሳየ እኮ። ለማንኛውም ከምርጫ በኋላ እንገናኝ። :lol:
Thomas H wrote:
18 Jan 2021, 16:58
መንግሥት አለ እንዴ? የሱዳን መንግሥት ከሆነ አዎ መንግሥት አለ :: በል እርምህን አውጣ ኢትዮጵያ ላትጠገን ፈርሳለች !

Post Reply