Page 1 of 1

ከሰል የመሰለው አዲሱ የኢትዮጵያ ሰራዊት

Posted: 18 Jan 2021, 13:46
by Horus

Re: ከሰል የመሰለው አዲሱ የኢትዮጵያ ሰራዊት

Posted: 18 Jan 2021, 20:27
by Horus
የኢትዮጵያ ሰራዊት የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ምሩቃን በዚህ ቁጥር እና በሁሉም የሰራዊቱ አይሎች ወስጥ መመልመሉ የሰራዊቱ ይዘትና ጥራት መለወጡ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነቱን እጅግ ያሳድገዋል ።

ዋናው እና ወሳኙ ነገር የዚህ አዲስ አይነት ምልመላ አላማ ጦሩ እጅግ ዘመናዊና በዘመኑ ቴክኖሎጂ የታገዘ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሚገፋ ሃይል ለማድረግ መታቀዱን ያሳልይ ። ይህ ደም አልልልልልል የሚያሰኝ ራዕይ ነው ።

ኢትዮጵያ አለምንም ችግር የ5 መቶ ሺ ሰው ሰርዊት ዛሬ መገንባት ትችላለች ። በ20 አመት ውስጥ በ2040 የአንድ ሚሊዮን ሰው ሰራዊት ሊኖራት ይችላል ምክኒያቱም በ2040 የህዝባችን ብዛት 250 ሚሊዮን ወይም እሩብ ቢሊዮን ስለሚሆን ነው