ለቤኔሻንጉል ክልል ችግር ተጠያቂው አብይና የኦሮምያ ክልል ነው!!
Posted: 18 Jan 2021, 10:17
ብዙ ሰው የአማራ ክልልን እየወቀሰ ነው:: ግን መፍትሄ ብለው የሚያቀርቡት ነገር የላቸውም:: ምንድነው የአማራ ክልል ማረግ ያለበት?
የቤኔሻንጉልን ክልል ጥሶ መግባት? ትግራይ ላይ የተደረገው አማራ ላይ ይሞከራል: አብይ ምን ያህል ውጤታማ እንደሚሆን ባይታወቅም::
ይህ አካሄድ የአማራን ክልል ሙሉ አከርካሪ ሰብሮ ደረታቸውን ነፍተው ለመሄድ የሚያደርጉት መፍጨርጨር ስለሆነ በጥንቃቄ መታየት አለበት::
ትላንት አማራ ይዞት የነበረውን ጥንካሬ በባህርዳሩ መዘዝ ጋላን አስፈሪ አድርጎት ነበር::: ያ መደገም የለበትም:: የስከነ አካሄድ መሄድ አስፈላጊ ነው::
የአማራ ክልል መሪዎችን እስኪበቃው ሰድበነዋል: ግን አሁንም ህዝቡ የአማራን ክልል መሪዎች በደስታ እንደተቀበለው ነው የምናቀው:: የአማራ ክልል አሁን ሰላም የሰፈነበት ክልል ነው:: ትላንት የአማራ ክልል የችግር መአከል ነበር:: 90 ሺ ሕዝብ መፈናቀል: ቤቶች መቃጠል: ፓርክ መቃጠል ------ ማለቅያ የሌለው ችግር ነበር : አሁን ግን ፍፁም ሠላም ነው:: ችግር ያለው ከአማራ ክልል ውጭ ነው::
አሁን እኛ የሚያስፈልገን ጋላን ማሽቀንጠር ነው:: አማራ የህዝብ ብዛት አለው: ተፅኖ መፍጠር ይችላል: ታሪክ አለው:: ይህንን ተጠቅሞ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን አለበት:: ማንም እየተነሳ የሚበጠረቀውን ፉከራና ፕሮፓጋንዳ ማንም ሲያራግብ አይውልም::
የአማራ ክልል ከብልፅግና ለመውጣት ዳር ዳር ማለት አለበት:: ግን ይህን ሲያውቁ አንድ በአንድ እየመነጠሩ ሊያስወጧቸው ይችላሉ:: ስለዚህ የአማራ ክልል የአማራ ብልፅግናን አባላት አወያይቶ አንድ ነጥብ ላይ መድረስ አለበት::