Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ህውሃት ከ500ሺው ልዩ ሀይል ስንት ቀረው? ኦፒዲዮስ ከአሰለጠነው 33ዙር ልዩ ሀይል ስንቱ ወደ ኦነግ ሔደ?

Post by Jirta » 17 Jan 2021, 11:51

ልዩነቱ ያንዱ መሞት የሌላው ለሞት መዘጋጀት መሆኑ ብቻ ነው። የወያኔ ወታደሮች ቢያንስ 300ሺው ማለቁ ይታወቃል። ይህ ቀሚስ በውድ ዋጋ ገዘተው ያመለጡትን አይጨምርም። የሽመልስ ልዩ ሀይሎች ደግሞ ከ1.5 ሚሊየኑ ከግማሽ በላይ ኦነግን መቀላቀሉን ሲያወሩ አድማጭን የማይለዩት የኦነግ ደጋፊ ጓደኞቼ ነግረውኛል። አንዳንዶቹን እናንተ እንኩዋንስ መዋጋት ጥይት ማቀበል አትችሉም ተብለው ተመልሰዋል።
ታዲያ እነዚህ የከዱት ደግሞ ቀጣይ ሟች ናቸው። ልዩነቱ ቦታና ጊዜ ብቻ ነው።
ኦሮምያ ካላት ህጋዊ በጀት 65%ን ለልዩ ሃይል ስልጠና አውጥታለች።