Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21456
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

BREAKING: መከላከያ ስብሀት ነጋን እና ሌሎች ጁንታዎቹን በቃሬዛ ተሸክሞ ከገደል ሲያወጣ የሚያሳይ ቪዲዮ

Post by Fiyameta » 17 Jan 2021, 10:58

"ዝንጀሮ የሚሞተው ፣ በወጣትነቱ የዘለለውን ገደል ፣ በስተርጅና ሊዘለው ሲሞክር ነው።" (ዙ ኪፐር) :lol: :lol: