ውድ ጁንታዎቹ ወገኖቼ፣ በማን መሣርያ ነው የምንሞተው ያላችሁ እንደሆነ....
Posted: 16 Jan 2021, 22:10
ባንድ ወቅት ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ኤርትራ ላይ ለዘመቱት ዘማቾች ሲጎበኙ በቁጣ ኡንዲህ ብለው ተናግረው ነበር:-
"... ሻዕውያ በማን መሣርያ ነው እየገደለን ያለው ያላችሁ እንደሆነ...፣ ኡኛ በሰጠነው!!"
ታድያ ዛሬ የኛ የወያኔ መሪዎች በማን መሣርያ ነው እየሞቱ ያሉት ይመስላችኋል? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ታሪክ ኡየተደገመ ነው።