Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10165
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 16 Jan 2021, 22:10
ባንድ ወቅት ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ኤርትራ ላይ ለዘመቱት ዘማቾች ሲጎበኙ በቁጣ ኡንዲህ ብለው ተናግረው ነበር:-
"... ሻዕውያ በማን መሣርያ ነው እየገደለን ያለው ያላችሁ እንደሆነ...፣ ኡኛ በሰጠነው!!"
ታድያ ዛሬ የኛ የወያኔ መሪዎች በማን መሣርያ ነው እየሞቱ ያሉት ይመስላችኋል? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ታሪክ ኡየተደገመ ነው።