Page 1 of 1

Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 16 Jan 2021, 12:55
by Thomas H
ደብተራው ዳንኤል ክብረት ለኦሮሞዎች እና ለእስላሞች ያለው ጥላቻ በጣም የሚገርም ነው

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 17 Jan 2021, 13:06
by Thomas H
ድብተራው ዳንኤል ክብረት በተገኘበት ሰውን ከእስላም ወደ ክርስቲያን ሲቀየር የሚያሳየው ቪዲዮ

ዳንኤል ክብረት እንደዚህ እያደረገ ኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ላይ ነች እያለ ነው

MUST WATCH
Please wait, video is loading...

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 17 Jan 2021, 14:32
by Thomas H
ሰው በጅምላ እየተቀበረ ለደብተራው ዳንኤል ክብረት ግን አሁን የከፍታ ዘመን ነው

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 18 Jan 2021, 11:47
by Thomas H
ከኢአማኒነት ወደ አማኒነት ተቀየረ እያሉ እየጨፈሩ ነው:: ይሄ ማለት በቁጥር ከ110 ሚሊዮን ሕዝብ ውስጥ ከ80 ሚሊዮን በላይ የሆነው የእስልምና ኃይማኖት ተከታይ የሚከተለው እምነት ኢአማኒነት ነው ማለት ነው በደብተራው ዳንኤል ክብረት አመለካከት

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 19 Jan 2021, 22:58
by Thomas H
የደብተራው ዳንኤል ክብረት ተከታዮች ዛሬ በጥምቀት በዓል እስላም አራጅ ነው እያሉ ሲያስተምሩ

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 20 Jan 2021, 03:17
by Kimba
ታዲያ የግብፅ ባንዲራ ሊሰቀልልህ ኖሮዋል። የአረብ ቅጥረኛ።

Re: Shocking: ዲያቆን ዳንኔል ክብረት ፊንፊኔ ውስጥ ለጥምቀት በዓል ቤተክርስትያኖች የነፍጠኞች ባንዴራ እንዲጠቀሙ አዘዘ

Posted: 20 Jan 2021, 22:13
by Thomas H
የደብተራው ዳንኤል ክብረት ተከታዮች ለእስልምና ያላቸው ጥላቻ መቆሚያ የለውም