እኔ ሆረስ ነኝ ቃላት መፍለጥ አልወድም።
አሁን ይመጣል በሚባለው የኢትዮ ሱዳን ጦርነት ውስጥ በትንሹ አስር አገሮች አሉበት ። እነሱም ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ግብጽ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱማሌ፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ቱርክ፣ ያረብ አገሮች፣ እስራኤል፣ አፍሪካ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ወዘተ ...
የዚህ ጦርነት ፖለቲካ ምንድን ነው?
የዚህ ጦርነት ፖለቲካዊ አላማ መሬት አይደለም ፤ ውስጣዊ ስልጣን እና ዉሃ ነው።
እንደ ኳስ የሚጠለዘው የያገሩ የስልጣን ቀውስ የአፍሪካ ቀንድ የዉሃ ጥያቄ ሆኖ ቀርቧል ።
የጦርነቱ አላማ በሱዳን በኩል ከስልጣን የወረዱ አል ባሺር ዲክታቶር ወታደሮች የራሳቸውን አዲስ መንግስት ቀውስ ውስጥ ከተው ለመጣል እንጂ ጉዳዩ የኢትዮጵያ መሬት አይደለም ። ሱዳን የውስጧን ቀውስ በኢትዮጵያ አስመስላ ልትፈታ ብትሻ አይሰራም ። ጦርነት የራሱ አላማ ይፈልጋል ።
የግብጹ አል ሲሲ ገና ከቱርክ ጋር ያለውን ቀውስ ሳይቋትር ከኢትዮጵያ ጋር ጦር ቢከፍት ድድብና እንደ ሆነ ያውቀዋል ። አሁን ያለው ግርግር እሱ ራሱ ግብጽ ውስጥ ያለበትን ውጥረት ለማርገብ አባይን ተከላከልኩ ለማለትና ያለበትን ተቃውሞ ለማርገብ ነው።
ለዚህ ደሞ ኢትዮጵያ ባስቸኳይ ከትሩክ ጋር አንድ አይነት ወታደራዊ ስምምነት ማድረግ ነው ያለባት ። ባሁን ወቅት ኢትዮጵያና ቱርክ ተደጋጋፊ ሚሊትሪ ጥቅም አላቸው ።
ያቢይ መንግስት በሚመለከት ይህን ብሄራዊ አደጋ ተገን በማድረግ በውስጥ ያሉበትን ቆሻሻ የጎሳ ደካማ ጎኖች አጥብቆ በመደምሰስ ኢትዮያ እንደ ዘመነ አድዋ አስነስቶ የሱዳንን ጁንታ አዙሮ በመምታት ካርቱም ውስጥ ኢትዮጵያን የሚወድ መንግስት ማቆምና መርዳት ነው።
ሱዳን ተባብሮ እምቢ ካለ አቢይ አህመድ ብሄራዊ ዘመቻ ጠርቶ ያበሻ ልጅን ወደ ካርቱም ማዝመት ነው ።
ግብጽ ደሞ እምቢ ካለች አባይ ኢትዮጵያን ሲለቅ ትንሽ ቅመም ተቀምሞለት ወደ ግብጽ እንዴህ ማድረግ ነው።
በአንድ ቃል አቢይ አህመድ ይህን እድል ተጠቅሞ የዘር ፖለቲካ ደካማ ጎኖችን መደምሰስና የኢትዮጵያ ብሄራዊነትን እንደ እሳተ ጎመራ ማስነሳት ነው ያለበት ።
አቢይ እንምቢ ካለ ጎንደሮች ለኢትዮጵያ ጥሪ ያድርጉ፣ ያበሻ ሕዝብ ጉዳዩን ይጨርሰዋል ። ለዚህ ደሞ አማራ ዝግጁ መሆን አለበልት !!
አበቃሁ፣ ሆረስ አይነ ኩሉ
ጦርነት በአመጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው፤ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን ፣ግብጽ? የገዢዎች ቀውስ? የዉሃ ጥያቄ?
Last edited by Horus on 16 Jan 2021, 03:09, edited 3 times in total.
Re: ጦርነት በአመጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው፤ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን ፣ግብጽ? የገዢዎች ቀውስ? የዉሃ ጥያቄ?
በነገራችን ላይ ያውሮጃ ኒዮ ኮሎኒያሊስቶች በቆሻሻው ዎያኔ መሞት እጅግ አዝነዋል ። እስቲ ምን እንደ ሚያደርጉ ይታላል ?
አሜካ እንደ ሆነ ትራምፕ 4 ቀን ቀርቶታል እንኳንስ ባባይ ጉዳይ እሱ ራሱ እስር ቤት ሊገባ ይችላል ።
አዲሱ የባይደን አስተዳደር ከሆነ የጦር ሚኒስቲሩ ድንቅ የሆነ ጥቁር ነው ፣ የባይደን እልፍኝ አስከልካይ ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ነው ። ትራምን ኢምፒች ከሚያደርጉት ጠበቆች አንዱ ኢትዮጵያዊ የፓርላማ አባል ነው ።
የኢትዮጵያ ዘር እንዲህ በቀላሉ እንደ ማይገፋ ታላቁ ምኒልክ ወልዶን አልፏል !! ገና ምኑ ታይቶ !!!
አሜካ እንደ ሆነ ትራምፕ 4 ቀን ቀርቶታል እንኳንስ ባባይ ጉዳይ እሱ ራሱ እስር ቤት ሊገባ ይችላል ።
አዲሱ የባይደን አስተዳደር ከሆነ የጦር ሚኒስቲሩ ድንቅ የሆነ ጥቁር ነው ፣ የባይደን እልፍኝ አስከልካይ ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ነው ። ትራምን ኢምፒች ከሚያደርጉት ጠበቆች አንዱ ኢትዮጵያዊ የፓርላማ አባል ነው ።
የኢትዮጵያ ዘር እንዲህ በቀላሉ እንደ ማይገፋ ታላቁ ምኒልክ ወልዶን አልፏል !! ገና ምኑ ታይቶ !!!