ሙሾ አውራጁ አልማዜው- ና የሙሾ ግጥም ላበድርህ
Posted: 15 Jan 2021, 17:44
(ያዝ ንግዲህ ለቆታዬ
)
እንዲህ ሊረጋጋ እንዲህ ሊደላደል
የእጋሜ መሪዎች የዘለሉት ገደል::
እንዲህ ሊረጋጋ ርቆ ለሚቀበር
የአጋሜ ፋከራ አሰልችቶን ነበር::
(ጎበዝ- ዝምታም እኮ ወርቅ ነው)
እንዲህ ሊረጋጋ እንዲህ ሊደላደል
የእጋሜ መሪዎች የዘለሉት ገደል::
እንዲህ ሊረጋጋ ርቆ ለሚቀበር
የአጋሜ ፋከራ አሰልችቶን ነበር::
(ጎበዝ- ዝምታም እኮ ወርቅ ነው)