Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ሱዳን እና ህውሀት አንድ የምያደርጏቸው 10ቱ ነገሮች?

Post by Jirta » 14 Jan 2021, 12:27

1. የራሳቸውን ውሸት ማመን
2. አቅማቸውን እለማወቅ
3. ሁለቱም የግብፅ ላላኪዎች
4. በውክልና ጦርነት ስልጣን ላይ ለመቆየት ወይም ለመምጣት ማሰ
5. ምንም አይነት የውጊያም የድልም ታሪክ የላቸውም:: ማወናበድ ብቻ
6. ውጊያው ሲጀመር አለቅን አሸማግሉን ማለት
7. ኢትዮጵያን; ጀግንነቷን ; ጀግኖቿን እየነገርናቸም መዘንጋት.
8. ጦርነቱ ብስህተት ከጀመሩት በሗላ መፀፀት ::
9. ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙታናቸውን እና ቁስለኛቸውን ማቭዛት ጥሎ መሸሽ ብሎም ሳይቀብሩ መጣል
10. ፊት ለፊት መዋጋት አለመቻል ናቸው: