ዎያኔ ትግሬ፤ A Glorified Fool: የተነፋ ፊኛ፣ ያበጠ ቡኮ
Posted: 14 Jan 2021, 01:26
I have tried to find the right word to name and denote the sad phenomenon known as TPLF. The term 'folly' is all I could come up with. The word folly means silly, stupid, ignorant person. The French 'fol' means madman, insane person; idiot, rogue, jester. The root of the term 'fool' means 'to blow' & 'swell'. ማለትም ፉል፣ ሞኝ ወይም ደደብ ማለት የተነፋ ፊኛ እና ያበጠ ቡኮ ማለት ነው።
ዛሬ በትግሬ ዎያኔ የምናየው ይህ ነው ። ከድድብና ከድንቁርና የበቀለ መነፋት እና ማበጥ በዚያ ሳቢያም የተከተለ ትራጀዲ፣ ሞት፣ ለቅሶ፣ ወርደትና መደምሰሰ !!
ሰዎቹ በዚህ ሁሉ በዘረፉት ቢልዮች ዶልላር ራሳቸውንና ልጆቻቸውን ስለ ማያስበው ቴክኖሎጂ ብቻ እንጂ አንዴም ስለሚያስበው የሰው አይምሮ፣ ስሌት፣ ግምት፣ ምዘና፣ ስነውሳኔ ተምረው አያቁም። ኢንተለጀንስ፣ ጃጅመንት ራሽናል ህሳቤ የሚባሉት ቃላት በትግሬ ያሉ አይመስለኝም።
ራሱ አይምሮ፣ ማሰብ፣ አንድን ነገር በትክክል መመዘን፣ የአንድ ዉሳኔ ውጤት ምን ሊሆን ይችላል ብሎ ሪዝን ማድረግ በዎያኔ ትግሬዎች ሰፈር መታወቁ የሚያጠራጥር ነው ።