Page 1 of 1

Must Watch : አስደሳች ሰበር ዜና ፡ የሱዳን ጦር ኢትዮጵያን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ለመቅጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ

Posted: 11 Jan 2021, 22:50
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch : አስደሳች ሰበር ዜና ፡ የሱዳን ጦር ኢትዮጵያን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ለመቅጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ

Posted: 12 Jan 2021, 10:12
by Thomas H
የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ጥሶ በመግባት እያደረገ ያለውን ሕገወጥ እንቅሰቃሴ ኢትዮጵያ መታገሷ ከፍርሃትና ከመወላወል ጋር የተገናኘ ሳይሆን አገራችን እንግዳ የመቀበል ባሕል ስላላት ነው።

ዲና ሙፍቲ