Page 1 of 1

"ተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ" እየተንቀጥውቀጠ እና ሱሪው ተበላሽቶ ተያዘ ነው!! WEEY GUUD!!

Posted: 11 Jan 2021, 17:14
by Wedi
"ተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ" እየተንቀጥውቀጠ እና ሱሪው ተበላሽቶ ተያዘ ነው!! WEEY GUUD!! :lol: :lol: :lol:

ቬሮኒካ መላኩ

ከዊሊያም ሸክስፒር ድርሰት በሆነው " ሀምሌት " ላይ ሀምሌት ወደ መቃብር ስፍራ ይሄድና መቃብር ቆፋሪውን

" አንድ ሰው ሞቶ ተቀብሮ ገላው እስኪበሰብስ ድረስ ስንት ጊዜ ይፈጃል?" በማለት ይጠይቀዋል።

መቃብር ቆፋሪውም " እንደ ነገሩ ሁኔታ ነው። እንድያውም በቁሙ ሞቶና በስብሶ የሚቀበርም አለ።" ይለዋል።

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት አባይ ወልዱ ሲያዝ ሱሪው ተበላሽቶ ነበር አሉ። አቦይ ስብሃትም " እንዳትገድሉኝ " ሲሉ ነበር አሉ ። በቁም ሞቶ በስብሶ መቀበር ማለት ይሄ ነው።