Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 11 Jan 2021, 11:33
Last edited by
Wedi on 11 Jan 2021, 11:50, edited 1 time in total.
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37117
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 11 Jan 2021, 11:43
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 11 Jan 2021, 11:53
Please wait, video is loading...
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10163
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 11 Jan 2021, 12:01
አቦይ ስብሓት ነጋ ተራራውን ሲያንቀጠቅጡት ነው ሴትዮዋ በድንገት ሸርተት ብለው ገደሉ ውስጥ ገብተው የሞቱት። አቦይ ስብሓት ኢዝ ኢኖሰንት!!! 
-
Jirta
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Post
by Jirta » 11 Jan 2021, 12:12
እኛ የምንፈልገው ማለቃቸውን ነው:: ስብሀትም ከገደላት መልካም ነው:: ዙሮ ዙሮ ሁሉም ስለማይጠቅሙ መሞታቸው እይቀሬ ነው::
-
ZEMEN
- Member
- Posts: 2635
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Post
by ZEMEN » 11 Jan 2021, 13:21
Wedi wrote: ↑11 Jan 2021, 11:33
ሰበር አቦይ ስብሃት ነጋ የጄ/ል ሃየሎም አርአያ ባለቤት ወይዘሮ አልጋነሽ መለሰን ወደ ገደል ገፍትሮ ጥሎ እንደገደላት ተጋለጠ!!
አርአያ ተስፋማሪያም
የአልጋነሽ መለሰ አሟሟት!
የጄ/ል ሃየሎም አርአያ ባለቤት አልጋነሽ አሟሟት በተመለከተ ምንጮች አዲስ መረጃ አድርሰውኛል። አልጋነሽ ከመቀሌ በስብሃት ትእዛዝ ታፍና እንደተወስደችና ገደል ውስጥ ተገፍትራ እንድትገደል ያደረገው ስብሃት ነው ያለው ምንጩ የመከላከያ ሰራዊት አልጋነሽ ስታመልጥ ገደል ገብታ ሞተች ተብሎ ተነገረው እንጂ በአይኔ አይቻለሁ ስትወድቅ የሚል እንደሌለ አያይዘው ገልፀዋል።
ከስድስት ወር በፊት ኒውዮርክ እያለች በስልክ አውርተናል ያለኝ ሊላይ ሃ/ማርያም አያይዞም አልጋነሽ በህወሀት ላይ ጠንካራ ተቃውሞ እንዳላት ነው የማውቀው፣ ከእነሱ ጋር ልትቀላቀልበት ምንም ምክንያት የላትም ብሎኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የትግራይ ፕ/ት የነበረው አባይ ወልዱ ማይቅነጣል ላይ ሲያዝ እንዳትገድሉኝ በማለት ከመማፀኑም ባሻገር ሱሪው ከፊትም፣ ከኃላም ተበላሽቶ እንደነበር ታውቋል። የ13 እና 17 አመት ታዳጊ ማግደው እንዲህ ተዝረክርከው ነው የሚገኙት። የትግራይ እናት ሶስት ትውልድ የበሉት ካንሰሮችሽ መጨረሻቸው ይህ ሆነ።
Please wait, video is loading...
The story gets weird and weirder. What a people?
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 11 Jan 2021, 13:26
ZEMEN wrote: ↑11 Jan 2021, 13:21
Wedi wrote: ↑11 Jan 2021, 11:33
ሰበር አቦይ ስብሃት ነጋ የጄ/ል ሃየሎም አርአያ ባለቤት ወይዘሮ አልጋነሽ መለሰን ወደ ገደል ገፍትሮ ጥሎ እንደገደላት ተጋለጠ!!
አርአያ ተስፋማሪያም
የአልጋነሽ መለሰ አሟሟት!
የጄ/ል ሃየሎም አርአያ ባለቤት አልጋነሽ አሟሟት በተመለከተ ምንጮች አዲስ መረጃ አድርሰውኛል። አልጋነሽ ከመቀሌ በስብሃት ትእዛዝ ታፍና እንደተወስደችና ገደል ውስጥ ተገፍትራ እንድትገደል ያደረገው ስብሃት ነው ያለው ምንጩ የመከላከያ ሰራዊት አልጋነሽ ስታመልጥ ገደል ገብታ ሞተች ተብሎ ተነገረው እንጂ በአይኔ አይቻለሁ ስትወድቅ የሚል እንደሌለ አያይዘው ገልፀዋል።
ከስድስት ወር በፊት ኒውዮርክ እያለች በስልክ አውርተናል ያለኝ ሊላይ ሃ/ማርያም አያይዞም አልጋነሽ በህወሀት ላይ ጠንካራ ተቃውሞ እንዳላት ነው የማውቀው፣ ከእነሱ ጋር ልትቀላቀልበት ምንም ምክንያት የላትም ብሎኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የትግራይ ፕ/ት የነበረው አባይ ወልዱ ማይቅነጣል ላይ ሲያዝ እንዳትገድሉኝ በማለት ከመማፀኑም ባሻገር ሱሪው ከፊትም፣ ከኃላም ተበላሽቶ እንደነበር ታውቋል። የ13 እና 17 አመት ታዳጊ ማግደው እንዲህ ተዝረክርከው ነው የሚገኙት። የትግራይ እናት ሶስት ትውልድ የበሉት ካንሰሮችሽ መጨረሻቸው ይህ ሆነ።
Please wait, video is loading...
The story gets weird and weirder. What a people?
Because the actors, the TPLF officials, are so weird people!!
Just read and listen to the following short video clip!!
"እኛ ጋር እጅ መስጠት የለም! ላ'መንክበት ነገር ራስህን ትሰዋለህ " አቦይ ስብሃት ነጋ የተናገረው
Please wait, video is loading...