የትግራይ ሴቶች እየተደፈሩ ነው? ማነው የሚደፍራቸው? ወይስ ፕሮፓጋንዳ ነው?
Posted: 11 Jan 2021, 11:32
በመጀመርያ ደረጃ ሁለት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ያለ መንግስት ፍቃድ ሴቶች መደፈራቸውን እና ኤርትራ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብታ እንደምትዋጋ መናገራቸው ሊያስጠይቃቸው ይገባል;; ሰላሙን እያናጋ እንደሆነ ሁሉም ያየው ነው;; ከፍተኛ አመራር ወታደሮቹ ምንድነው ዓላማቸው? ትግሬዎች ናቸው? እነሱ እነማን ናቸው? በመከላከያ ውስጥ የሆነ መከፋፈል እየታየ ነው;
ከዚህ ባለፈ ግን ማነው ሰቶቹን የሚደፍራቸው? እውነትስ ተደፍረዋል? ትግሬዎች ውሽታሞች እንደሆኑ እናቃለን:: አንድ ዜና ተጋኖ 100 እጥፍ እንደሚቀርብ እናቃለን::
እውነት ሴቶቹ ከተደፈሩ: ደፋሪው ሊሆን የሚችለው:
1) የኤርትራ ወታደሮች ናቸው(ካሉ ነው ለዛውም )
2) የመከላከያ ወታደሮች ናቸው(ሊሆን የማይችል ነገር)
3) ራሳቸው ትግሬዎች ናቸው
ግምት ነው ::
ግን እኔን እንደሚመስለኝ ደፋሪዎቹ የራሳቸው ሰዎች ናቸው::
ከዚህ ባለፈ ግን ማነው ሰቶቹን የሚደፍራቸው? እውነትስ ተደፍረዋል? ትግሬዎች ውሽታሞች እንደሆኑ እናቃለን:: አንድ ዜና ተጋኖ 100 እጥፍ እንደሚቀርብ እናቃለን::
እውነት ሴቶቹ ከተደፈሩ: ደፋሪው ሊሆን የሚችለው:
1) የኤርትራ ወታደሮች ናቸው(ካሉ ነው ለዛውም )
2) የመከላከያ ወታደሮች ናቸው(ሊሆን የማይችል ነገር)
3) ራሳቸው ትግሬዎች ናቸው
ግምት ነው ::
ግን እኔን እንደሚመስለኝ ደፋሪዎቹ የራሳቸው ሰዎች ናቸው::