ጉራጌያዊት ኢትዮጵያ
Posted: 11 Jan 2021, 04:23
ኢትዮጵያ አገሬ አየነው ተሰማ
የቆመ የጸና ያደረ ማን ለማ
የሚወድሽ ቀርቶ የከዳሽ ሲሰማ!
አገረ ፍቅር! አገረ አንድነት! አገረ ነጻነት! አገረ ብልጽግና! አገረ ኪነት! አገረ እምነት! አገረ ስልጣኔ! አገረ ታላቅነት! ገናና ኢትዮጵያ
የቆመ የጸና ያደረ ማን ለማ
የሚወድሽ ቀርቶ የከዳሽ ሲሰማ!
አገረ ፍቅር! አገረ አንድነት! አገረ ነጻነት! አገረ ብልጽግና! አገረ ኪነት! አገረ እምነት! አገረ ስልጣኔ! አገረ ታላቅነት! ገናና ኢትዮጵያ