Page 1 of 1

ፎጣ ለባሾች ቅማሎችን አራግፈው ትሁዋኖችን የማራገፍ ትግል ይቀራቸዋል

Posted: 11 Jan 2021, 01:28
by kibramlak
ፎጣ ለባሾች ቅማሎችን አራግፈው ትሁዋኖችን የማራገፍ ትግል ይቀራቸዋል :mrgreen:

ተባይ (ቅማልም ሆነ ትሁዋን) ሆስቱን (ፎጣ ለባሹን) ያስቸግራል እንጅ አያጠፋውም፣፣ የጊዜ ጉዳይ እንጅ ትሁዋንም ልክ እንደቅማል ይራገፋል፣፣ አሁንም አብይ የትሁዋንን መድሀኒት ቶሎ ካልፈለገ፣ ፎጣ ለባሾች ትሁዋኖችን ማራገፍ ግድ ይላቸዋል፣፣