Page 1 of 1

አንድም የህውሃት አባል እና አመራር በቁጥጥር ሥር አልዋለም። AbebB

Posted: 10 Jan 2021, 15:54
by Jirta
ይህን የምለው ለማጽናናት ነው። ይህ ደግሞ የኛ የደብተራዎች ባህል ነው። የአጋሜዎች አይደለም። አቤቢ በል አሁን እውነት መስሎህ እንቅልፍህን ተኛ። ለትግሬና ለኦሮሞ አንዲህ ነው የምተነገረው። ያምንሃል። ከዚያ ትግራይ ደውሎ ያጣራል።
የዛሬ አመት ደግሞ የምንዘገበን እያዘጋጀን ነው። ሰባሪዎች ይቀጥላሉ።
ኢትዮጵያን የሚነካ ይቃጠላል። እራሱ ይነዳል። ይሄ የኛ የደበተራዎች መልክት ነው። ካልገባችሁ እናብራራለን። እንደ ቢራቢሮ እየገባችሁ አትለቁ።

ቻው!