Page 1 of 1

በጫካ ህግ አንድ ሰው ጡረታ ከወጣ 90 አመት ከሞላው የፈለገውን ገድሎ የፈለገውን ዘርፎ የሀገሩን ሠራዊት በተኛበት አስገድሎ በህግ አይጠየቅም። የቀን ጅሎች ደግሞ ህውሃት ልካኝ ነው ይሉሃል

Posted: 10 Jan 2021, 15:22
by Jirta
በቀን ጅቦች ህግ ወንጀለኛ 90 አመት ከሞላው። ደግሞ ጡረታ ከወጣ በህግ አይጠየቅም ይላል። አሁን ደግሞ ባይያዝ እና ቢያመልጥ ድሮም ቢሆን እኮ ጀጋኑ ተጋዳልይ ስብሃት ነጋ እኮ ነው ይሉን ነበር። መቼም ሃሳብ ኬሌለው ተምሮ በዘር እና በሥርቆት ከደነቆረ ጋር ባወጡትም የጨዋታ ህግ መጫዎት አይቻልም።
የቀን ጅሎች ህግ ድግሞ ህውሃት ልካኝ ነው ይልሃል። ይህም ክተጠያቂነት አያድንም።