Lieutenant General Tadesse Werede is surrounded by the Ethiopian National Defense Force (ENDF)!
Last edited by Kuasmeda on 10 Jan 2021, 14:48, edited 1 time in total.
Re: Lieutenant General Tadesse Werede is surrounded by the Ethiopian National Defense Force (ENDF)!
አገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ አሸባሪዎች እና ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ከአገር መከላከያ ሠራዊቱን በማስከዳት ተግባር ላይ ተሰማርተው የነበሩና በጦርነቱ ከሠራዊቱ ከድተው ጁንታውን የተቀላቀሉ ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ መኮንኖች፣ መስመራዊ መኮንኖች እና የግል ጥበቃዎቻቸው ላይ እርምጃ መወሰዱንም የመከላከያ ሠራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ሓላፊ ብርጋዴር ጄነራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ ገልጸዋል።
ብርጋዴር ጄነራሉ ጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጥምር ኃይል የፍተሻ ተግባሩን አጠናክሮ መቀጠሉንም ተገልጿል።
ብርጋዴር ጄነራል ተስፋዬ እንደገለጹት የቀድምው የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሰባት የጁንታው ሲቪል አመራሮች እንዲሁም ከመከላከያ ከድተው ጁንታውን የተቀላቀሉ አመራሮችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በዚሁ መሠረት እርምጃ የተወሰደባቸው፡-
1ኛ. ሜጀር ጄነራል ኢብራሂም አብዱልጀሊል፡- ቀደም ሲል የመከላከያ ሎጂስቲክ ሓላፊ የነበረ እና አሁን የጁንታው ሎጂስቲክ ሓላፊ የነበረ
2ኛ. ብርጋዴል ጄነራል ገብረኪዳን ገብረማርያም፡- የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ሓላፊ የነበረ እና በጡረታ ከተሰናበተ በኋላ ጁንታውን የተቀላቀለ
3ኛ. ዐሥር ከፍተኛ መኮንኖች
4ኛ. ሁለት መስመራዊ መኮንኖች
5ኛ. አንድ የክልሉ ረዳት ኮሚሽነር የነበረ እና ከፖሊስ ከድቶ ወደ ጁንታው የተቀላቀለ ናቸው።
በተጨማሪም የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ብርጋዴል ጄነራሉ ገልጸዋል።
እነዚህም፡-
1ኛ. አቶ ዓባይ ወልዱ፡- የቀድሞ የክልሉ ፕሬዚዳንት የነበረ
2ኛ. ዶክተር አብርሃም ተከስተ፡- የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበረ
3ኛ. ዶክተር ረዳኢ በርሄ፡- የክልሉ ኦዲተር ሓላፊ የነበረ
4ኛ. ዶክተር ሙሉጌታ ይርጋ፡- የክልሉ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ሓላፊ የነበረ
5ኛ. አቶ ዕቁባይ በርሄ፡- የሃይማኖት ጉዳይ ክትትል ሓላፊ የነበረ
6ኛ. አቶ ጌታቸው ተፈሪ፡- የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤትና የሰላም እና ደህንነት ሓላፊ የነበረ
7ኛ. ወይዘሮ ኪሮስ ሃጎስ፡- የክልሉ ማኅበራዊ ጉዳይ ሓላፊ የነበረች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል።
በተጨማሪም ሁለት ከመከላከያ ከድተው ጁንታውን የተቀላቀሉ ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፣ እነሱም ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር አምባዬ እና ኮሎኔል ትርፏ አሰፋ መሆናቸውን ብርጋዴር ጄነራሉ ለኢዜአ ገልጸዋል።

Please wait, video is loading...