Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

The Herald of Jesus's coming! ስለ ሰማሁት ዛሬ የተላለፈ የእግ/ር መልዕክት ስል ይህን ፎረም ከአሁን ጀምሮ በይፋ ለቅቄያለሁ፡፡ በጌታ ፍቅርም ይቅርታ እጠይቃችኃለሁ፡፡

Post by AbebeB » 10 Jan 2021, 01:03

The Herald of Jesus's coming! ስለ ሰማሁት ዛሬ የተላለፈ የእግ/ር መልዕክት ስል ይህን ፎረም ከአሁን ጀምሮ በይፋ ለቅቄያለሁ፡፡ በጌታ ፍቅርም ይቅርታ እጠይቃችኃለሁ፡፡

ለውሳኔ ያደረሰኝ ትንቢት ዩቲዩብ እነሆ፡፡ ትንቢቱ የቀረበው ቀደም ብዬ በማላውቀው የእግ/ር ሰው አማካኝነት ቢሆንም ከዩቲዩብ ላይ ሰምቼ በልቤ ባደረሰው ተጽዕኖ ምክንያት ግን ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ፡፡ ሙሉውን ትንቢት ብታዳምጡ ለአድማጭ መልካም ነው፡፡ እኔ ያመንኩበትና ለመልቀቅ የወሰንኩበት የትንቢት ክፍል ግን ከ21 ደቂቃ ጀምሮ ይገኛል፡፡ አማርኞችም በማስተርጎም ብትሰሙ ጠቃሚ ነው እላለሁ፡፡

በቃ ንሰሃ ገባሁ፡፡ ከእንግዲህ ወደ ቤ/ክርስቲያንም አመራለሁ፡፡ ጌታ ሆይ ስለ በደልኩት ሕዝብም ሆነ ግለሰብ በጌታ በእየሱስ ስም ማረኝ! በቀሪው ጊዜዬም እንዳልበድል በእውነት መንፈስህ እርዳኝ፡፡ ሕዝቤንም ከመጣበት የርኩስ መንፈስ አሰራርና ጥቃት በጌታ በእየሱስ ስም ታደግልኝ! Amen!