The Tigre Cave Dwellers: የኢትዮጵያ መንግስትና ሰራዊት ኦፐሬሽን እጅግ አስገራሚ ረቂቅነት
Posted: 09 Jan 2021, 22:01
ለምን?
ስለ ወታደሩ ጀግንነት ተነግሮ የተባለለት ስለሆነ መግደም አንባቢን ማሰልቸት ነው ።
ስለ ዘመቻው እስትራተጂም ሆነ፣ ስለዉጊያው ታክቲክ ልሂቅነት እንዲሁ የሰማነው ያየነው ነው።
ስለ ሰራዊቱ ትጥቅና ዉጊያ ዘመናዊነት በተግባር ከየነው በላይ ከኦፐሬሽኑ ውጤት ተገንዝበናል ።
እነ ስብሃት በመቃብር ቤት የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ወደ ኬቭ ነዋሪነት የተሸጋገሩት ከድሮን ለመሸሽ እንደ ሆነ ይታወቃል ።
ከሁሉም ከሁሉም እጅግ አስገራሚው ግን በድፍን ሁለት ወር ኦፐሬሽን የኢትዮጵያ ሰራዊት አንድም ቀን ስንት ጠላት እንደ ተገደለ ትንፍሽ ብሎ አያውቅም። ስንት እንደ ተማረከም ትንፍሽ ብሎ አያቅም ።
ጦርነቱ ሙሉ በሙሉ ጸጥ ማለቱ ግን የዎያነ ጦር ሞቶ፣ ቆስሎ፣ ተማርኮ ወይም ተበትኖ ማለቁን ይመሰክራል።
ስለዚህ እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ያላል እንዲሉ ያ ሁሉ ሆያ ሆዬ ያለ 2 መቶ ሺ ቀይ ለባሽ የት እንደ ገባይ ሳይነገር የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ ።
የዚህ ዘመቻ ፍጹም አስደናቂነት ይህ ነው ! ትህነግ ዝም ብሎ የዉሃ ሽታ መሆኑ !!