ለምን?
ስለ ወታደሩ ጀግንነት ተነግሮ የተባለለት ስለሆነ መግደም አንባቢን ማሰልቸት ነው ።
ስለ ዘመቻው እስትራተጂም ሆነ፣ ስለዉጊያው ታክቲክ ልሂቅነት እንዲሁ የሰማነው ያየነው ነው።
ስለ ሰራዊቱ ትጥቅና ዉጊያ ዘመናዊነት በተግባር ከየነው በላይ ከኦፐሬሽኑ ውጤት ተገንዝበናል ።
እነ ስብሃት በመቃብር ቤት የአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ወደ ኬቭ ነዋሪነት የተሸጋገሩት ከድሮን ለመሸሽ እንደ ሆነ ይታወቃል ።
ከሁሉም ከሁሉም እጅግ አስገራሚው ግን በድፍን ሁለት ወር ኦፐሬሽን የኢትዮጵያ ሰራዊት አንድም ቀን ስንት ጠላት እንደ ተገደለ ትንፍሽ ብሎ አያውቅም። ስንት እንደ ተማረከም ትንፍሽ ብሎ አያቅም ።
ጦርነቱ ሙሉ በሙሉ ጸጥ ማለቱ ግን የዎያነ ጦር ሞቶ፣ ቆስሎ፣ ተማርኮ ወይም ተበትኖ ማለቁን ይመሰክራል።
ስለዚህ እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ያላል እንዲሉ ያ ሁሉ ሆያ ሆዬ ያለ 2 መቶ ሺ ቀይ ለባሽ የት እንደ ገባይ ሳይነገር የዉሃ ሽታ ሆኖ ቀረ ።
የዚህ ዘመቻ ፍጹም አስደናቂነት ይህ ነው ! ትህነግ ዝም ብሎ የዉሃ ሽታ መሆኑ !!
Re: The Tigre Cave Dwellers: የኢትዮጵያ መንግስትና ሰራዊት የትግሬ ኦፐሬሽን እጅግ አስገራሚ ረቂቅነት
Horus ስብሃት ነጋ በገመድ ተንጥልጥሎ ገብቶ ተድብቆበት የነበረውና እና አንገቱን ታንቆ በገመድ ተጎትቶ የወጣበት የዝንጀሮ ገደል ይኸውልህ!!
የሃይሎ አርያ ሚስት አንዳንዶች እንደሚሉት ከሆነ የተንጠለጠልችበት ገመድ ተቆርጦ ሌሎቹ እንደሚልት ከሆነ ደግሞ በንዴት ላይ የነበረው አቦይ ስብሃት ነጋ ገፍቶ ወደገድሉ ጥሏት ገደል ገብታ ሞታለች!! አስከሬኗም ማውጣት ስለምያቻል በዚያው ገደል ውስጥ ገብቶ ቀርቷል፡፡
የትግሬዎች የዝንጀሮ ገደል መኖርያ ይኸውልህ!!
የሃይሎ አርያ ሚስት አንዳንዶች እንደሚሉት ከሆነ የተንጠለጠልችበት ገመድ ተቆርጦ ሌሎቹ እንደሚልት ከሆነ ደግሞ በንዴት ላይ የነበረው አቦይ ስብሃት ነጋ ገፍቶ ወደገድሉ ጥሏት ገደል ገብታ ሞታለች!! አስከሬኗም ማውጣት ስለምያቻል በዚያው ገደል ውስጥ ገብቶ ቀርቷል፡፡
የትግሬዎች የዝንጀሮ ገደል መኖርያ ይኸውልህ!!
Please wait, video is loading...
Re: The Tigre Cave Dwellers: የኢትዮጵያ መንግስትና ሰራዊት የትግሬ ኦፐሬሽን እጅግ አስገራሚ ረቂቅነት
ወዲ፣Wedi wrote: ↑09 Jan 2021, 22:24Horus ስብሃት ነጋ በገመድ ተንጥልጥሎ ገብቶ ተድብቆበት የነበረውና እና አንገቱን ታንቆ በገመድ ተጎትቶ የወጣበት የዝንጀሮ ገደል ይኸውልህ!!
የሃይሎ አርያ ሚስት አንዳንዶች እንደሚሉት ከሆነ የተንጠለጠልችበት ገመድ ተቆርጦ ሌሎቹ እንደሚልት ከሆነ ደግሞ በንዴት ላይ የነበረው አቦይ ስብሃት ነጋ ገፍቶ ወደገድሉ ጥሏት ገደል ገብታ ሞታለች!! አስከሬኗም ማውጣት ስለምያቻል በዚያው ገደል ውስጥ ገብቶ ቀርቷል፡፡
የትግሬዎች የዝንጀሮ ገደል መኖርያ ይኸውልህ!!![]()
![]()
Please wait, video is loading...
የሚገርመውኮ እነዚህ ዝንጀሮዎች እስከ መቼ፣ ለንስት ዘመን እዚያ ውስጥ ለመኖር እንዳሰቡ ነው! ይህን በመሰሉ ቅዘናም ፈሪዎች ኢትዮጵያ ለ30 አመት መገዛቷ ነው ቁስል ሆኖ ሚኖረው ። በውን አሳፋሪ ፍጡራን ናቸው !!