Page 1 of 1

"አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]

Posted: 09 Jan 2021, 20:14
by Revelations

እናም ዛሬ ያያች ሁት ፎቶና ቪድዮ የፈጠራ ዜና (fake news) ነውና አትመኑት ብሏል::

እሺ ያላችሁንን ሁሉ እንቀበላለን! እናንተን ያሰንብትልን እንጂ አለዛ ልንታለል እንችላልን::

Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]

Posted: 09 Jan 2021, 20:30
by Revelations
"አቦይ ቅዳሴ እንዴት ነበር ዛሬ?" እያላቸው ይመስላል!

Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]

Posted: 09 Jan 2021, 20:49
by Revelations
አቦይ ሲያስቀድሱበት የከረሙት ገዳም ይሄ ሲሆን ቤታቸው ከዚህ ወጣ ብሎ እጥፉ ሲሉ ነው! ቦታው ፀሐይ ለመሞቅ ምቹ ነው::

Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]

Posted: 09 Jan 2021, 21:15
by Revelations
እነኚህ ይምታይዋቸው ሰዎች የአቦይ ስብሃት ጎረበቶች አይደሉም:: ለማንኛውም ድምጺ ወያኔ የሚለንን ለመስማት መጠበቅ አለብን:: ደግመን እንዳንሳሳት! :lol: :lol: :lol:

Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]

Posted: 10 Jan 2021, 20:16
by Revelations
አቦይ እንደ ማንኛውም አዛውንት ጠሃይ ለመሞቅ ወደ ቆላ ተምቤን ከመሄዳቸው በፊት የፈፀሙት አዛውንታዊ ተግባር :lol: :lol: :lol: