-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
"አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]
እናም ዛሬ ያያች ሁት ፎቶና ቪድዮ የፈጠራ ዜና (fake news) ነውና አትመኑት ብሏል::
እሺ ያላችሁንን ሁሉ እንቀበላለን! እናንተን ያሰንብትልን እንጂ አለዛ ልንታለል እንችላልን::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]
"አቦይ ቅዳሴ እንዴት ነበር ዛሬ?" እያላቸው ይመስላል!

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]
አቦይ ሲያስቀድሱበት የከረሙት ገዳም ይሄ ሲሆን ቤታቸው ከዚህ ወጣ ብሎ እጥፉ ሲሉ ነው! ቦታው ፀሐይ ለመሞቅ ምቹ ነው::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]
እነኚህ ይምታይዋቸው ሰዎች የአቦይ ስብሃት ጎረበቶች አይደሉም:: ለማንኛውም ድምጺ ወያኔ የሚለንን ለመስማት መጠበቅ አለብን:: ደግመን እንዳንሳሳት!

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "አቦይ ስብሃት የተያዙት እንደ ማንኛውም አዛውንት እቤታቸው ደጃፍ ፀሐይ ሲሞቁ ነው" [ድምጺ ወያኔ-ሰበር ዜና]
አቦይ እንደ ማንኛውም አዛውንት ጠሃይ ለመሞቅ ወደ ቆላ ተምቤን ከመሄዳቸው በፊት የፈፀሙት አዛውንታዊ ተግባር