Page 1 of 1

ለቀን ጅሎች ለባለተረኞች ከአሁኑ ተማሩ!!!!እያዬ ከሚታወር እየሰማ ከሚደነቁር ይታደገን!!! አሜን

Posted: 09 Jan 2021, 15:39
by Jirta
ለመማር ትምህርት ቤት ብቻ በቂ ቦታ አይደለም። ሰው ከጊዜ ከቀን ከታሪክ ይማራል። ጥፋ ያለው ደንቆሮ ደግሞ እያየ ይታወራል እየሰማ ይደነቁራል። እያወገዘ ራሱ ይደግማል።