ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!!! - መገንዘብ ያለብን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ይህን ከስብሃት ነጋ ውድቀት እንማር።
ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!!! - መገንዘብ ያለብን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው። ይህን ከስብሃት ነጋ ውድቀት እንማር። እግዜር በሰው ተመስሎ ነው እንጅ እራሱ በአካል አይመጣም። ስለሆነም ምክር አልሰብረው ያለውን እኩይ ወያኔ ለአሁኑ ዕብሪተኛ ትውልድ ይማርበርበት ዘንድ እንኘህን መቀጣጫ አድርጎ አሳየን። ክፉ ውጥን ክፉ ሞት ታመጣለች ይሉ ዘንድ አሁን ዛሬ በእርጅና ዘመናቸው ለውርደት ያባቃቸው ያች የክፉ ጎሣ እና ጥላቻ ፓለቲካ ናት። ይችን የጎሣ ፓለቲካ ደግሞ አሁን ብዙ ተከታይ ደቀመዛሙርት አሉ። ኢትዮጵያዊያን ይኸን ክፉ የጎሣ ክልል እና ፓለቲካ እንዴ ህዳር ሚካዔል ቆሻሻ አቃጥለው ካልቀበሩ እንድሁ እንዴ ወያኔ በውርዴት እራሳቸው በተራ መቃብር ይገባሉ። ኢትዮጵያ ግን ጠባቂዋ እግዚአብሄር ነው - ቢያንስ ከአልፍት 5 ወይም 6 ዓመታት ወዲህ እግዜር መሬት ወርዶ ተዓምር እያሳያን ነው። ትምህርት እንውሰድ - የጎሣ ካድሬዎች እባካችሁ ለቀቅ አድርጉን።