Page 1 of 1

Obang Metho የት ጠፋህ

Posted: 09 Jan 2021, 07:55
by Ethoash
ከርማ በቀዝቃዛው ሲስተናገድ ነው፣አንጀትን የሚያርስው።

ወርቃማዎቹ ጋምቤላ እና ጉሙዝ ሄደው የቢሊዬን ዶላር ኢንቨስተመት አርገው ። ጉሙዝን የአባይ ግድብ ባለቤት አረጉዋት ። ጋምቤላን የዓለም የምግብ መሶብ አረጉዋት ። ሩዝ ሳውዲ የምትበላው ከጋምቤላ የተላክ ነበር። ግን ከጋምቤላ አብራክ የውጣው ጎበና በባንጊዶ እሪ አለ ከአማሮች ጋራ ተሻርኮ ። ትግሬዎች መሬታችንን ቀሙ አለ።

ዛሬ የደቡብ ሱዳን መጥተው በቀኝ ግዛት ካልገዙዋት ። የእርስ በእርስ ጦርነት ጋምቤላን ወድ ድሮዋ ቦታ ይመልሳታል። ጉሙዝም ሱዳን አባይ ግድብ የተስራበት ቦታ የኔነው ብላለች ከአሁኑ አረብኛቹሁን ልመዱ። በአጭሩ ጥሩ ኑሮ መንገዱንም ጨርቅ ያርግላቹሁ ምንም ከእንግዲህ ወድያ ወርቃማዎቹን የምትወነጀልባቸው ጉዳይ የለም ። ከአማራ ተሻርከህ የክፉ ቀን ጎደኞች ህን ወርቃዎቹን በስድብ አስጥተሀል። ዛሬ አማሮች የስው ስጋ ይበላሉ ሲሉህ ። ቦታው የአማራ ነው ሲሉህ ስለማ ስራቹሁ አውጣቹሁ ከማለት ምን እላለሁ።