የወያኔ መሪዎች የዘመናችን Robin Hood ወይስ Osama bin Laden?
Posted: 08 Jan 2021, 18:51
I can't understand the logic behind this እነኚህ ሰዎች ለኢትዮጵያ ወይም ለምስራቅ አፍሪክ ከዘር ፖለቲካና እልቂት የተሻለ ነገር በሳይንሱም በምኑም መንገድ ያመጡት የለም የድንጋይ ዘመን ባዶ አርበኝነትና ጀግና ነኝ ከሚል ጭፍን አስተሳሰብ በስተቀር!! ለምንድን ነው የወያኔ ደጋፊዎች በእርጅናቸው በአገራቸው ላይ በሰላም ተከብረው ተፈቅረው መኖር ይችሉ የነበሩ መሪዎቻቸው በጥጋባቸው ሲገደሉ ወይም ሲሸሹ ገድል ውስጥ ሲገቡ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ብለው የሚያስቡዋቸው ?
