Page 1 of 1

ለማምለጥ ስትሞክር በድንጋጤ ዘላ ገድልግ ገብታ የሞተችው ጁንቲት!!

Posted: 08 Jan 2021, 14:17
by Wedi
ለማምለጥ ስትሞክር በድንጋጤ ዘላ ገድልግ ገብታ የሞተችው ጁንቲት!! :lol: :lol: :lol:

የሜጀር ጀነራል ኃየሎም አርአያ ባለቤት የነበረች እና ኑሮዋን በአሜሪካ አድርጋ የቆየች በኋላም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ወደ ጁንታው ተቀላቅላ የነበረችው ወ/ሮ አልጋነሽ መለስ ጁንታውን በመያዝ ኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ ለማምለጥ ስትሞክር ገደል በመግባት ሕይወቷ ማለፉ ታውቋል::