http://habeshacults.com/Threapy.html
Many Ethiopians are suffering form spirit attachment in the name of Religion. this site provide reliable information concerning various topics related to self-help from a scientific approach point of view. አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት ችግሮች በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው ችግራቸው በተገቢው መልኩ ቴራፒ(Self-help therapies) ስለማይሰጠው ተጠቂዎቹ ግለሰቦች ብዙ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግርና ምንነቱን በሳይንሳዊ መልኩ ለማሳወቅና የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን ለማቅረብ ታስቦ የተሰራ ነው:: CLICK HERE