Page 1 of 1
Professor Ezekiel's view regards the results of the war on Tigray declared by the ar'teran government of Ethiopia
Posted: 07 Jan 2021, 05:26
by abel qael
I would like to correct prof Ezekiel: People are intentionally or unintentionally failing to count the 8 wedimedhin divisions that invaded western Tigray and simply keep harping only on the 12 divisions that had come to other parts of Tigray. The truth is all 20 ar'teran fivisions had come to Tigray... and some of the divisions are actually cores made of 2-3 divisions.
Re: Professor Ezekiel's view regards the results of the war on Tigray declared by the ar'teran government of Ethiopia
Posted: 07 Jan 2021, 18:52
by Dawi
abel qael wrote: ↑07 Jan 2021, 05:26
I would like to correct prof Ezekiel: People are intentionally or unintentionally failing to count the 8 wedimedhin divisions that invaded western Tigray and simply keep harping only on the 12 divisions that had come to other parts of Tigray. The truth is all 20 ar'teran fivisions had come to Tigray... and some of the divisions are actually cores made of 2-3 divisions.
ፕ/ር ሕዝቅኤል ገቢሳ ጦርነቱ ይቀጥላል ወይ? ይላል፣ ዲያቆን ዳንኤልን ተርቦታል፣ ለምን?
እንደኔ ሕልመኛስ ሕዝቅኤል ገቢሳ ነው፤ አዎ ፅንፈኞች እያለቀላቸው ነው፤ በግልፅ ይታያል፤
እውነተኛ የመከላከያ ሠራዊት ብዛት ሳይሆን ብቃትና ቁርጠኝነት ነው፣ ለምሳሌ የሚቀጥለውን ክሊፕ አዳምጡ፣
ሕዝቅኤልና ሌሎች ፅንፈኞችን የሚያስቦካቸው እንዲህ ዐይነት ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ወታደር ነው።
ዐብይን ለማስወገድ እነዚህን ማለፍ ይጠይቃል፣ ወኔውን ሕዝቅኤል ከየት አባቱ ያመጣዋል? ስግብግብ!
ዋናው ጦርነት አልቋል፣ አሁን ያለው ማጣራትና ፀትታውን ማስከበር ነው፤ አማራ በዋና ማንነቱን ማስከበር ነው፣ እንደኦሮሙማ አዲሳባን ልሰልቅጥ አላሉም፣
ግን "ኬኛ" "ኬኛ" ከቀጠላችሁ፣ የሚንሊክ ጎበናን ታሪክ እንደሚደግም አትጠራጠር፣ ምርጫው የፅንፈኞች ነው፤ ወኔ ስለሌላችሁ አርፋችሁ በእኩልነት በኢትዮጵያዊነት ኑሩ ባይ ነኝ፣
ከትሕነግ መማር ይሻላል።
ለምሳሌ የሚቀጥለውን ክሊፕ አዳምጡ፣ ሕዝቅኤልና ሌሎች ፅንፈኞችን የሚያስቦካቸው እንዲህ ዐይነት ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ወታደር ነው።
የቀነጨሩ ፖለቲከኞቻችን | ፖለቲከኞቻችን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት አለባቸው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት