ፅንፈኞች የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ኤርትራ ገብታም ቢሆን እኮ አገር ለማዳን ነው
Posted: 07 Jan 2021, 04:06
ትሕነግና ግብረአበሮቹ በኤርትራ ጉዳይ የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ ይሄ እኮ አገር ለማዳን ነው። አገኛችሁኝ?
ኤርትራ የራሷ ምክንያት አላት፣
The following gives fair analysis.
ኤርትራ የራሷ ምክንያት አላት፣
- ትሕነግ ኤርትራን ለመተባበር ለምኖ ነበር፣ አልተሳካም፣
ትሕነግ ተናዶ ባድመን ሸንሽኖ አከፋፈለ፣
ፀረ ኤርትራ አካሎችን አስታጠቀ፣
በሁመራ በኩል ምሽጎች ተገኝቷል፣
የአጋዚያን ባንዲራ የተለያዬ ቦታ አውለብልቧል ኤርትራን ለመሰልቀጥ፣
ስዩምና ጌታቸው ኤርትራ ላይ ዝተዋል፣
መፈንቅለ መንግሥት ኤርትራ ውስጥ ሞክረዋል፣
ሮኬት ተኩሰዋል፤
The following gives fair analysis.