ሶስት መቶ የ ኤርትራ ስደተኞች በወያኔ መጨፍጨፋቸው እየተሰማ ነው።(tplf massacured 300 eritrean refugees)
Posted: 07 Jan 2021, 01:10
አሳዛኝ ዜና ከተለያዩ ምንጮች እንደሰማነው፤ ወደ ሶስት መቶ የሚደርስ ኤርትራዊ ስደተኛ ተጨፍጭፏል፤ የኢትዮጵያ መንግስት ያለው ነገር የለም እስካሁን፤ ቢሆንም ግን ይሄ ነገር ለትግራይ ህዝብ አደገኛና አብሮ የማያኖር ትልቅ ጠባሳ ጥሎ እንደሚያልፍ ለመናገር እወዳለው።
የትግራይ ህዝብን ሌላ ፕላኔት ላይ ሊያኖሩት ያቀዱ ይመስል፤ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግኑኝነት የሌላቸው ሰዎችን በመጨፍጨፍ፤ አረመኔነቱን ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለትግራህ ህዝብ ቅንጣት ታክል የማይጨነቅ፤ በህዝቡ ሞትና ስደት ማትረፍን የሚፈልግ ሴጣናዊ ድርጅት እንደሆነ ነው የሚያሳየው።
ኤርትራዊያን ከራሳቸው አንደበት
የትግራይ ህዝብን ሌላ ፕላኔት ላይ ሊያኖሩት ያቀዱ ይመስል፤ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግኑኝነት የሌላቸው ሰዎችን በመጨፍጨፍ፤ አረመኔነቱን ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለትግራህ ህዝብ ቅንጣት ታክል የማይጨነቅ፤ በህዝቡ ሞትና ስደት ማትረፍን የሚፈልግ ሴጣናዊ ድርጅት እንደሆነ ነው የሚያሳየው።
ኤርትራዊያን ከራሳቸው አንደበት