Page 1 of 1

ALERTING NEWS!!! ኤርትራ በየመን በሱዳን በምንም በኩል ችግር ቢገጥማት100 M. የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኗ ነው

Posted: 06 Jan 2021, 21:34
by ethioscience

Re: ALERTING NEWS!!! ኤርትራ በየመን በሱዳን በምንም በኩል ችግር ቢገጥማት የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኗ ነው

Posted: 06 Jan 2021, 21:46
by TGAA
The Ethiopian people will stand firmly with their Eritrean brothers from wheresoever Eritrean foe rears their head. Ethiopia will continue to be a good reliable neighbor going forwards. peace

Re: ALERTING NEWS!!! ኤርትራ በየመን በሱዳን በምንም በኩል ችግር ቢገጥማት100 M. የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎኗ ነው

Posted: 07 Jan 2021, 01:34
by Dawi
"ትሕነግና ግብረአበሮቹ በኤርትራ ጉዳይ የኢትዮጵያን መንግሥት የመክሰስ የሞራል ልዕልና ከየት እንዳመጡ የሚገርም ነገር ነው፣ ሐገር ለማፍረስ ከጠላት ጋራ የሚያብሩ አካል ናቸው፣ ይሄ እኮ አገር ለማዳን ነው"።