Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሠ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ሳይሆን ፎጣ ለባሽን ደጋግሞ እንደ ጀግና እያወደሠ ሱዳን ፈሪ ነች ሲል ለሙስልም ካላቸው የንቀት አካል ይሆን?

Posted: 06 Jan 2021, 15:49
by AbebeB
ሱዳን በጉልህ ከኢትዮጵዊያን የምትለየው የሙሊስም ሀገር መሆንዋ ብቻ ነው፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ ደግሞ ከዚህ ጋር በተያያዘ ፎጣ ለባሽን ብቻ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ለይቶ ጀግናው አድርጎ ይስላቸዋል፡፡ ሠፋሪ ነፍጠኛ ስለ እስልምና ያላቸው መጥፎ አመለካከትና ንቀት የታርክ ሀቅ ብቻ ሳይሆን የዘመናችንም እውኔታ ነው፡፡ እስልምናን ብቻ ሳይሆን ለእነርሱ ከአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሌላ ያለው ሀይማኖት መጤና አይረቤ ነው፡፡ የመጀመርያው መጤ ሀይማኖት የአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሆኖ እያለ እንደ ዋቄፋታ ያሉ ነባር ሀይማኖቶችንም ሌላ ምክንያት ፈላልገው ጥላቻቸውን ይገልፃሉ፣ ይነቅፋሉ፡፡

እንዲህ ከሆነ በገሀድ ከሚታወቀው የእስልምና ጥላቻቸው ጋር ተያይዞ ኤርሚያስ ለገሠ (Ethio 360)ም ሆነ በጠቅላላው የሀበሻ ሚዲያዎች ለአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ወግነው በሌሎች ሀይማኖቶች ላይ የሚያሠሙትን የጥላቻ መርዛቸውን ቢቀንሱ መልካም ነው እላለሁ፡፡

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ሳይሆን ፎጣ ለባሽን ደጋግሞ እንደ ጀግና እያወደሠ ሱዳን ፈሪ ነች ሲል ለሙስልም ካላቸው የንቀት አካል ይሆን?

Posted: 06 Jan 2021, 16:22
by AbebeB

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ሳይሆን ፎጣ ለባሽን ደጋግሞ እንደ ጀግና እያወደሠ ሱዳን ፈሪ ነች ሲል ለሙስልም ካላቸው የንቀት አካል ይሆን?

Posted: 06 Jan 2021, 17:39
by Dawi
AbebeB wrote:
06 Jan 2021, 15:49
ሱዳን በጉልህ ከኢትዮጵዊያን የምትለየው የሙሊስም ሀገር መሆንዋ ብቻ ነው፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ ደግሞ ከዚህ ጋር በተያያዘ ፎጣ ለባሽን ብቻ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ለይቶ ጀግናው አድርጎ ይስላቸዋል፡፡ ሠፋሪ ነፍጠኛ ስለ እስልምና ያላቸው መጥፎ አመለካከትና ንቀት የታርክ ሀቅ ብቻ ሳይሆን የዘመናችንም እውኔታ ነው፡፡ እስልምናን ብቻ ሳይሆን ለእነርሱ ከአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሌላ ያለው ሀይማኖት መጤና አይረቤ ነው፡፡ የመጀመርያው መጤ ሀይማኖት የአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሆኖ እያለ እንደ ዋቄፋታ ያሉ ነባር ሀይማኖቶችንም ሌላ ምክንያት ፈላልገው ጥላቻቸውን ይገልፃሉ፣ ይነቅፋሉ፡፡

እንዲህ ከሆነ በገሀድ ከሚታወቀው የእስልምና ጥላቻቸው ጋር ተያይዞ ኤርሚያስ ለገሠ (Ethio 360)ም ሆነ በጠቅላላው የሀበሻ ሚዲያዎች ለአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ወግነው በሌሎች ሀይማኖቶች ላይ የሚያሠሙትን የጥላቻ መርዛቸውን ቢቀንሱ መልካም ነው እላለሁ፡፡
የኤርምያስ ሐሳብ የረበሸህ፣

ሐብታሙ እንዳለው አንተ ለእስልምና አስበህ ሳይሆን ሱዳን ኢትዮጵያን ብትወር ደስ ስለሚልህ ነው፣

የወያኔና የኦነግ መመታት አልጣመህም፣ መራራ ሀዘን ሆኖብሃል፤ ታሳዝናለህ።

Re: ኤርሚያስ ለገሠ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ ሳይሆን ፎጣ ለባሽን ደጋግሞ እንደ ጀግና እያወደሠ ሱዳን ፈሪ ነች ሲል ለሙስልም ካላቸው የንቀት አካል ይሆን?

Posted: 06 Jan 2021, 18:11
by AbebeB
Dawi wrote:
06 Jan 2021, 17:39
AbebeB wrote:
06 Jan 2021, 15:49
ሱዳን በጉልህ ከኢትዮጵዊያን የምትለየው የሙሊስም ሀገር መሆንዋ ብቻ ነው፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ ደግሞ ከዚህ ጋር በተያያዘ ፎጣ ለባሽን ብቻ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ለይቶ ጀግናው አድርጎ ይስላቸዋል፡፡ ሠፋሪ ነፍጠኛ ስለ እስልምና ያላቸው መጥፎ አመለካከትና ንቀት የታርክ ሀቅ ብቻ ሳይሆን የዘመናችንም እውኔታ ነው፡፡ እስልምናን ብቻ ሳይሆን ለእነርሱ ከአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሌላ ያለው ሀይማኖት መጤና አይረቤ ነው፡፡ የመጀመርያው መጤ ሀይማኖት የአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ሆኖ እያለ እንደ ዋቄፋታ ያሉ ነባር ሀይማኖቶችንም ሌላ ምክንያት ፈላልገው ጥላቻቸውን ይገልፃሉ፣ ይነቅፋሉ፡፡

እንዲህ ከሆነ በገሀድ ከሚታወቀው የእስልምና ጥላቻቸው ጋር ተያይዞ ኤርሚያስ ለገሠ (Ethio 360)ም ሆነ በጠቅላላው የሀበሻ ሚዲያዎች ለአማራ ኦርቶዶክስ ተዋሂዶ ወግነው በሌሎች ሀይማኖቶች ላይ የሚያሠሙትን የጥላቻ መርዛቸውን ቢቀንሱ መልካም ነው እላለሁ፡፡
የኤርምያስ ሐሳብ የረበሸህ፣
ሐብታሙ እንዳለው አንተ ለእስልምና አስበህ ሳይሆን ሱዳን ኢትዮጵያን ብትወር ደስ ስለሚልህ ነው፣
የወያኔና የኦነግ መመታት አልጣመህም፣ መራራ ሀዘን ሆኖብሃል፤ ታሳዝናለህ።
ኤርሚያስ ለገሠ (ኤርሚቲ aka Dawi)
የዕውቀት ድሀ ነህ የምለው እኮ በምክንያት ነው፡፡ እኔ ቆማጣን ቆማጣ ነህ የምል እንጂ አይ እከክ ነው ያለብህ የምል አይደለሁም፡፡ እንዲሁ ጤነኛውንም በሽታ የለብህም የምል፡፡ ታዬ ደንደአ ላይ እንደጮሀችሁት በእኔም ላይ ነጌ እንዳትጮሁ ግን፡፡ ለነገሩ እኛ (Oromo nation) እንዲህ ስለሆንን ማን ላይ ጩሀችሁ ማን ላይ ትተዋላችሁ? ይብላኝ ለእናንተ እውነትን መናገር ለተሳናችሁና የውሸት አባት ለሆናችሁ፡፡ የውሸት አባት ማን እንደ ሆነ ታውቃለህ? ለነገሩ ዘመዳችሁ ነው እኮ፡፡ አጅሬ ነው፤ ደም የምትቀልበው እኮ ነው፡፡ እንዲያብራራልህ ደብተራውን ጠይቀው፡፡

ደግሞ ኤርትራና ኢትዮጵያ አንድ ቢሆኑ መጽዋቱን ትቼ ቀን ስራ እጅምራለሁ ትላለህ፡፡ ኣላማህ ይገባኛል፡፡ አባትህንና እናትህን አንድ ቤት ናቸው ለማለት ትፈልጋለህ፡፡ ችግሩ ኢትዮጵን በተቻለ መጠን መልቀቅ እንጂ መዋሀድ የሚሻ የለም፡፡ በሽታችሁ አብረን ሊያኖረን አልቻለም፡፡ በደህና ጊዜ የተገላገሉት እንዲመጡ መጠበቅህ የድንቁርናህን መጠን ከማሳየት ሌላ እነርሱስ አያረጉትም፡፡ እንደ አንተ ለሆድ የሚኖሩ ሳይሆኑ ለአእምሮ ነው የታገሉት፡፡
ደግሞ የተጨናበሰው ፊትህ የሚነግረን እኮ ወያኔና ኦነግ መደምሠሳቸውን ሳይሆን የሚስትህ ቀሚስ ውስጥ መደበቅ መሻትህን ነው እኮ፡፡ ባይሆንማ ኖሮ ይሄኔ እንኩዋን ኦሮሚያ ያለህበት አገር ራሱ ለቀውላችሁ ወደ ጉረቤት ሜክሲኮ በተሰደዱ ነበር፡፡
የፈራችሁት ግን አይቀሬው እየመጣ ስለሆነ ታገስና ታየዋለሁ፡፡ ከብት!