አንድ ስንኝ ለጆርጂያ
Posted: 06 Jan 2021, 01:24
ትራምፕ ተወግዶ ባይደን መተካቱ፣
ተንብዬ ነበረ ገና በጠዋቱ፣
ጆርጂያም ደረሰ ከዚያ ከሰዓቱ፣
ዴሞች መያዛቸው ሁለት ከሁለቱ።
50 ላ50 ለወጣው ያሜሪካ ሰነቻ
ሆረስ አይነ ኩሉ
January 5, 2021
ተንብዬ ነበረ ገና በጠዋቱ፣
ጆርጂያም ደረሰ ከዚያ ከሰዓቱ፣
ዴሞች መያዛቸው ሁለት ከሁለቱ።
50 ላ50 ለወጣው ያሜሪካ ሰነቻ
ሆረስ አይነ ኩሉ
January 5, 2021