Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ ስንኝ ለጆርጂያ

Post by Horus » 06 Jan 2021, 01:24

ትራምፕ ተወግዶ ባይደን መተካቱ፣
ተንብዬ ነበረ ገና በጠዋቱ፣
ጆርጂያም ደረሰ ከዚያ ከሰዓቱ፣
ዴሞች መያዛቸው ሁለት ከሁለቱ።

50 ላ50 ለወጣው ያሜሪካ ሰነቻ
ሆረስ አይነ ኩሉ
January 5, 2021

Horus
Senior Member+
Posts: 44419
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አንድ ስንኝ ለጆርጂያ

Post by Horus » 06 Jan 2021, 06:01

ሆረስ ስለማይሆን ነገር አይተነብይም፣ አይደርስም፣ አይገጥምም !!!

ይህ ገና አስገራሚ የተአምር የድል ገና ነበር !!! ዎያኔ ተደመሰሰ !! የዘር ፖለቲካ ተደመሰሰ !! ያሜሪካ ፋሺሽቶች ተቀጡ !!! ዬቦ !!!


Post Reply